1. ቅሬታው ጉዳዩ በሚመለከተው የስራ ሂደት ንሁስ የስራ ሂደት መሪ ወይም አስተባባሪ የሚወሰን ይሆናል፡፡
2. የቅሬታ ጉዳዩ የሚመለከተው አካል ጉዳዩ መርምሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ላይ ውሳኔውን ለማስፈር በቅሬታ አቅራቢው ቅሬታው በቀረበ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማሳወቅ አለበት፡፡
3. ቅሬታ አቅራቢው በውሳኔው ካልረካ አቤቱታ ለሚያስተናግደው መስሪያ ቤት የቅሬታና አቤቱታ ሰሚአካል ቀጥታ ማቅረብ ይችላል፡፡